እርሶን ለማገዝ እዚህ እንገኛለን

እንኩዋን ወደ ipso- care በደህና መጡ።
ሞያዊ እና ደህንነቱ ወደ ተጠበቀ የስነ- ልቦና
የምክር አገልግሎት መስመረ በደህና መጡ።

 • እኛ የምንሰራው

  ወደ ድህረ-ገፃችን በመግባት ደህንነቱ የተጠበቀ ቦታ፣ ፍፁም ርህራሄ የተላበሱ እና እንዲሁም እራሳቸውን ለስራችው የሰጡ አማካሪዎቻችንን ያግኙ። አማካሪዎቻችን ከተለያዩ ሀገራት የተወጣጡ ሲሆኑ እርሶን ለማገዝ እዚህ ይገኛሉ፡ በአስቸጋሪ የህይወት ሁኔታ ውስጥ ቢሆኑም እንኳን ወደ ግላዊ እና ማህበራዊ ደህንነት የሚወስደወን መንገዶትን እንዲያገኙ እርሶን ለመርዳት እዚህ ይጠብቆዎታል። አላማችን ሰዎች ችግሮቻቸውን እና ግጭቶቻቸውን መፍታት እንዲችሉ ማስቻል እና ከቤተሰብ፣ ጓደኛ፣ እንዲሁም ከሚወድዋቸው ጋር ተግባራዊ እና የሚክስ/አስደሳች ግንኙነት መፍጠር/ማጎልበት እንዲችሉ ማገዘ ነው። በተጨማሪም ሰዎች በራሳቸው እሴቶች ላይ በተመሰረተ መልኩ በህይወታቸው ላይ ተፅእኖ እንዲፈጥሩ እናም ለማድረግ እንዲወስኑ ማገዝ ነው።

  Ipso-care ሚስጥራዊነትን የጠበቀ፣ግላዊ እና ደንበኛ ተኮር የሆነ Tele-video ክፍለ ግዜ አገልግሎት ይሰጣል

  የበለጠ ለማወቅ

 • ስለእኛ

  Ipso በጀርመን ውስጥ የተመሰረተ ሰብአዊ ድርጅት ሲሆን፥ የሚሰራው በመሃበረሰብ ስነ-ልቦና እንክብካቤ እና በባህላዊ ውይይት መስክ ነው። (www.ipsocontext.org and www.ipso-cc-afghanistan.org).

  የipso የመሃበረሰብ የሰነ- ልቦና ባለሞያዎቻችን የሰዎችን ግለሰባዊ እና የጋራ ሁኔታዎችን እንዲሁም ግላዊ የሆኑ ችግሮችን በመረዳት ብዙ ልምድ ያካበቱ ሲሆኑ ደበኞቻቸው ችግሮቻቸውን እንዲያሸነፉ እና በህይወታቸው የሚያጋጥሟቸውን ፈታኝ ሁኔታዎችን መቋቋም እንዲችሉ ያግዟቸዋል

  የበለጠ ለማወቅ

 • አሁን ጀምር

  እንኳን በደህና ወደ ipso-care መጡ።

  እርሶን ለማገዝ እዚህ እንገኛለን። በሩ ክፍት ነው፣ እባኮትን ይግቡ

  የምክር አገለግሎቱ ሂደት ስለሚያካትተው ሶስት ደረጃ ይመልከቱ

  የበለጠ ለማወቅ

አሁኑኑ ይመዝገቡ እና የ ipso-care የመስመረ ላይ የምክር አገልግሎት በነፃ ይገልገሉ።

ይግቡ
ደህንነቱ የተጠበቀ ቦታ