እንኳን በደህና ወደ ipso-care መጡ።
እርሶን ለማገዝ እዚህ እንገኛለን
በሩ ክፍት ነው፣ እባኮትን ይግቡ
ሶስቱ ደረጃዎች የምክር አገልግሎቱ አሰጣጥ ሂደት ምን አይነት ይዘት አንዳለው እንዲገነዘቡ ይረዳዎታል

ያሉበትን ግላዊ ሁኔታ መረዳት
ከአማካሪዎት ጋር ማወራቱ ደግሞ መረዳቶት ጥልቀት እንዲኖረው ያግዞታል፡ ከአማካሪዎት ጋር በመሆን ያሉበትን ሁኔታ ለማሻሻል የሚረዳዎትን ምርጥ መንገድ ያግኙ።
ሁኔታውን መቆጣጣር
ከአማካሪዎት ጋር በመሆን እንዴት ያሉበትን ሁኔታ በተሻለ መንገድ ማሻሻል እንደሚችሉ ያስሳሉ/ይመረምራሉ፡ መንገዶቹም የሚመረመሩት በእርሶ እሴቶች ላይ በተመሰረተ መልኩ ሲሆን እንዲሁም የግል ባህልዎን እና መሃበራዊ ሁኔታዎን ባገናዘበ እና ክብር በሚሰጥ መልኩ ነው።


የህይወት ትርጉም እና ተስፋ
ከአማካሪዎት ጋር በመሆን የራሶትን ህይወት ይመለከታሉ፡ እንዲሁም ለእርሶ ትርጉም በሚሰጡ ሀሳቦች ላይ በተመሰረተ መልኩ፣ ሚዛናዊ እና ምቹ በሆነ ሁኔታ፣ በእርሶ እሴቶች እና ራእይ ላይ በተሞረኮዘ እና የራሶትን ሀብቶች በመጠቀም እንዴት መኖር እንዳለቦት ያስሳሉ፡
የእርሶ የግል መረጃዎች ደህንነታቸው ተጠብቆ የግል ሆነው ወደሚቆዩበት ደህንነቱ ወደተጠበቀው ቦታ እንድንገባ እና አሁን እንድንጀምር ይፍቀዱልን
ደህንነቱ የተጠበቀ ቦታ