ስለእኛ

Ipso

Ipso በጀርመን ውስጥ የተመሰረተ ሰብአዊ ድርጅት ሲሆን፥ የሚሰራው በመሃበረሰብ ስነ-ልቦና እንክብካቤ እና በባህላዊ ውይይት መስክ ነው።
www.ipsocontext.org 
www.ipso-cc-afghanistan.org

የipso የመሃበረሰብ የሰነ- ልቦና ባለሞያዎቻችን የሰዎችን ግለሰባዊ እና የጋራ ሁኔታዎችን እንዲሁም ግላዊ የሆኑ ችግሮችን በመረዳት ብዙ ልምድ ያካበቱ ሲሆኑ ደበኞቻቸው ችግሮቻቸውን እንዲያሸነፉ እና በህይወታቸው የሚያጋጥሟቸውን ፈታኝ ሁኔታዎችን መቋቋም እንዲችሉ ያግዟቸዋል

የምክር አገልግሎቱ ቡድን

ለምክር አገልግሎቱ ጥራት ሀላፊነቱን የሚወስዱት Inge Missmahl, Dr. Fareshta Queedes እና የ Ipso ዋና አሰልጣኞች ሲሆኑ፥ ከረዝም ግዜ አንስቶ ያለማቋረጥ የIpso የምክር አገልግሎት አቀራረቡን ማሻሻል ላይ፣ አገልግሎቶች ላይ እንዲሁም ስልጠናዎች እና የIpso አማካሪዎች ክትትል ላይ በጋራ ሲሰሩ ነበር።

የቴክኒክ አስተዳደር

ለቴክኒኩ አስተዳደር ሃላፊነቱን የሚወስዱት Sven Perbandt ናቸው

አጋሮች

German Foreign Office - Auswärtiges Amt der Bundesrepublik Deutschland (AA)