ደህንነት

የደንበኞቻችን መረጃዎች ደህንነት ቅድሚያ የምንሰጠው ትልቁ ጉዳይ ነው።

Ipso- care ተሳታፊ ፓርቲዎች(አማካሪ እና ደንበኛው) በቀጥታ እንዲገናኙ ያደርጋል፡ ይህ በሚካሄድበት ወቅት peer-to-peer(P2P) ግኑኝነት፣ ቪዲዮ እና አውዲዮ ስትሪም በቀጥታ ወደ ሁለቱ ብሮውሰርስ(አሳሽ) ይዛመታሉ (Computer to Computer)- የሰርቨር ኢንተራክሽን አያስፈልግም። ሰርቨር የሚያስፈልገው ሁለቱን ብሮውሰርስ ለማስተዋወቅ( ምክክሩን ለማስጀመር) ብቻ ነው፡ በዚህ ሁኔታ ሁለቱ ብሮውሰርስ ማለት የአማካሪው እና የደንበኛው( PIP) አድራሻ ማለት ነው። ሌላው ሁሉም የሚሰራው ያለ ስትሪሚንግ ሰርቨር (ያለ ዥረት አገልጋይ) ነው።